በሁለት ምድብ ተከፍሎ በ18 ቡድኖች መካከል በዚህ ሳምንት ሊጀምር የታሰበው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ…
የወጣቶች እግርኳስ
“በእኔ ላይ እምነት ጥለው ስላሰለፉኝ አሰልጣኙንም የምወደው ክለቤንም ማሳፈር አልፈልግም” ዓለምብርሀን ይግዛው
በዐፄዎቹ ደጋፊዎች ዘንድ “ትንሹ ልዑል” በመባል የሚጠራው ወጣቱ እና ተስፈኛው ዓለምብርሃን ይግዛው ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል።…
ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ድልድል ይፋ ሆነ
የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት እና ዓመታዊ ስብሰባ ትላንት…
ፈረሰኞቹ የቀድሞ አንበላቸውን አሰልጣኝ አድርገው ሾሙ
በተጫዋችነት ዘመኑ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በርካታ የስኬት ዓመታትን ያሳለፈው ሳምሶን ሙሉጌታ “ፍሌክስ” የታዳጊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሆኖ…
ለ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኞች ያዘጋጀውን የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ላለፉት ሦስት ቀናት ማከናወኑን…
በቤኒሻንጉል ክልል እና በስደተኞች ጣቢያ የአሰልጣኞች ሙያ ማሻሻያ ኮርስ እየተሰጠ ይገኛል
የጀርመን ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና እግርኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የአሰልጣኞች የሙያ የማሻሻያ ስልጠና…
የፋሲል ከነማ ታዳጊዎች ቅሬታ እና የክለቡ ምላሽ
የኢትዮጵያ ዋንጫ እና የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ባለድል ፋሲል ከነማ ‘ለታዳጊ ቡድኑ ትኩረት እየሰጠ አይደለም ‘ በሚል…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኮከቦች ምርጫ ዛሬ ምሽት ተካሄደ
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር በተካሄዱ ስድስት የውድድር ዓይነቶች የ2011 ኮከቦች የሽልማት መርሃግብር ዛሬ ምሽቱን በካፒታል ሆቴልና…
Continue Readingየሴካፋ ምድብ ድልድል ኢትዮጵያ እና ኤርትራን አገናኝቷል
አስራ ሁለት ሀገራትን በሦስት ምድቦች ከፍሎ የሚደረገው የሴካፋ ወንድ ብሔራዊ ቡድኖች ዋንጫ እና ለመጀመርያ ጊዜ የሚከናወነው…
ባህር ዳር ከተማ ላቋቋማቸው የሴት እና ወጣት ቡድኖች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
ባህር ዳር ከተማ ዘንድሮ ለመሰረተው የሴቶች ቡድን እና ወጣት ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። ከወራት በፊት አዲስ…