በሴንትራል ሆቴል ባለቤት ወ/ሮ አማረች ዘለቀ መስራችነት እና ስፖንሰር አድራጊነት በየአመቱ በክረምት ወራት የሚካሄደው የሴንትራል መለስ…
የወጣቶች እግርኳስ
የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ፍፃሜውን አገኘ
ለ12ኛ ተከታታይ አመት ዕድሜያቸው 14-16 አመት በሚገኙ ታዳጊዎች መካከል ከነሐሴ 4 ቀን ጀምሮ በሁለት ምድብ ተከፍሎ…
የአስኮ ፕሮጀክት ቅኝት – ክፍል ሁለት
የአስኮ ፕሮጀክትን በክፍል አንድ ስለ አጠቃላይ አደረጃጀቱ እና ገፅታው ምን እንደሚመስል አስቃኝተናቹ ነበር። በዛሬው መሰናዷችን የፕሮጀክቱ…
ኮፓ ኮካ ኮላ ዛሬ ሲጠናቀቅ ኢትዮ ሶማሌ እና ደቡብ የዋንጫ ባለቤት ሆነዋል
ከነሀሴ 20 ቀን 2009 ጀምሮ በኢትዮ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ ጅግጅጋ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው የኮፓ ኮካ…
Continue Readingኮፓ ኮካ ኮላ: በወንዶች አማራ እና ኢትዮ ሶማሌ ፤ በሴቶች ደቡብ እና አማራ ለፍጻሜ አለፉ
የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር በጅግጅጋ ከተማ መካሄዱን ቀጥሎ በዛሬው እለት ወደ…
የሊግ ውድድሮች እጣ የሚወጣባቸው ቀናት ታውቀዋል
የኢትየጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በበላይነት የሚመራቸው የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት የ2009 የውድድር ዘመን ግምገማ ፣ ስለ…
የ2009 ኮፓኮካ ኮላ ሀገር አቀፍ ውድድር ተጀምሯል
የ2009 ኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ውድድር ቅዳሜ በአዲሱ የጅግጅጋ ስታድየም በይፋ ተጀምሯል፡፡ 4 ጨዋታዎችም…
የአስኮ ፕሮጀክት ቅኝት – ክፍል አንድ
ከተመሰረተበት 1993 ዓ/ም ጀምሮ ያለፉትን 16 አመታት በርካታ ቁጥር ያላቸው ተጨዋቾችን ከአንደኛ ሊግ አንስቶ እስከ ፕሪምየር…
የኮፓ ኮካ ኮላ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር ነገ በጅግጅጋ ከተማ ይጀመራል፡፡ በዛሬው እለትም የእጣ…
የይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል
የኢትዮዽያ እና የአፍሪካ እግርኳስ ባለ ውለታ እና አባት በሆኑት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ስም የተሰየመውና የቅዱስ…