በታዳጊ ተጫዋቾች የስልጠና ሒደት አጠቃላይ የምልመላ ሥርዓቱ ልዩ ትኩረት የሚሻና ረዘም ያለ ጊዜ የሚፈልግ ነው፡፡ የዘርፉ…
Continue Readingየወጣቶች እግርኳስ
“አሁን ጥሩ ቦታ ደርሻለሁ” ተስፈኛው ተከላካይ መናፍ ዐወል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ ካሉ ወጣት ተጫዋቾች መካከል ይጠቀሳል፡፡ በእርጋታ እና ብስለት ሲጫወት ለተመለከተው በሊጉ ለበርካታ…
“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው” የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተስፈኛ አብርሐም ጌታቸው
በቅዱስ ጊዮርጊስ ዋናው ቡድን ተቀይሮ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየ ያለው አብርሐም ጌታቸው የዛሬው ተስፈኛ አምዳችን…
“አብዛኛው የታዳጊነት ጊዜዬን ከዋናው ቡድን ጋር ማሳለፌ ብዙ ጠቅሞኛል” ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ዋልታ ዓንደይ
የስሑል ሽረው ተስፈኛ ግብ ጠባቂ የዛሬው የተስፈኞች ዓምድ እንግዳችን ነው። በተቀያሪ ወንበር ላይ በሚያሳያቸው እንቅስቃሴዎች በልዩ…
ተስፈኛው የመሐል ተከላካይ ዳዊት ወርቁ …
” በትልቅ ደረጃ መጫወት እፈልጋለሁ” ትውልድ እና እድገቱ ባህር ዳር ከተማ፣ ህዳር 11 የተባለ ሰፈር ነው።…
“እናቴ ሜዳ እየመጣች ታበረታታኛለች” የሲዳማ ቡናው ተስፈኛ ተጫዋች አማኑኤል እንዳለ
ዘንድሮ በሊጉ ከታዩ ተስፈኛ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው፤ የመስመር ተከላካዩ አማኑኤል እንዳለ። በመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ተሳትፎው…
Continue Readingአስተያየት | የታዳጊና ወጣት ቡድኖቻችን የስልጠና ስርዓት
በየትኛውም ሀገር በእግርኳስ እድገት ለማምጣትና በየደረጃው ጠንካራ ብሔራዊ ቡድኖችን ለመገንባት በየሃገራቱ የሚገኙ ክለቦች የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ የላቀ…
ቆይታ ከፋሲል ከነማው ተስፈኛ ተጫዋች ኪሩቤል ኃይሉ ጋር
በዛሬው የተስፋኞች አምዳችን ከሁለገብ የተከላካይ እና የተከላካይ አማካኝይ ስፍራ ተጫዋቹ ኪሩቤል ኃይሉ ጋር አጠር ያለ ቆይታ…
“ወደፊት በቋሚነት ለሀገሬ መጫወት እፈልጋለሁ” ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ጆርጅ ደስታ
ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ በወልቂጤ ከተማ የሚገኘው ግብ ጠባቂው ጆርጅ ደስታ በዛሬው የተስፈኛ አምዳችን ላይ ተመልክተነዋል፡፡ ተወልዶ…
ሁለገቡ ተስፈኛ አሸናፊ ሀፍቱ
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ነጥረው ከወጡት ተስፈኛ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ፈጣኑ አሸናፊ ሀፍቱ የዛሬ እንግዳችን ነው። በትግራይ…