የ2011 ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያ ውድድር በአብዲ ቦሩ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
68 ቡድኖችን አሳትፎ ያለፈውን አንድ ወር የተፈጥሮ ክህሎታቸው አስገራሚ የሆኑ ታዳጊዎችን ሲያስመለክተን የቆየው 14ኛው የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያ የታዳጊዎች ውድድር በአብዲ ቦሩ አሸናፊነት ተጠናቋል። 03:00 በጀመረው የደረጃ ጨዋታ ጫጫን ከአዳማ ብሩህ ተስፋ አገናኝቶ በመደበኛው የጨዋታ 4-4 በሆነ ውጤት በመጠናቀቁ ወደ መለያ ምት አምርተው አዳማ ብሩህ ተስፋ 6-5 በሆነ ውጤት በማሸነፍRead More →