የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ኬኖያን ተክቶ በቻን ውድድር ላይ እንዲካፈል ከካፍ የቀረበለትን ግብዣ ባለመቀበሉ ኢትዮዽያ እና ሩዋንዳ…
ቻን
ሰበር ዜና፡ ካፍ ለኢትዮጵያ ወደ ቻን የመመለስ ሁለተኛ እድልን ሰጠ
ሞሮኮ በጥር 2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ያለፉ 16 ሃገራት አስቀድመው ቢታወቁም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ካፍን ይቅርታ ጠይቋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) አዘጋጅ ለመሆን ጥያቄ ያቀረበው በስህተት መሆኑን ገልጾ ለካፍ…
ሞሮኮ የቻን 2018 አዘጋጅ ሆና ተመርጣለች
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ሞሮኮን በጥር ወር የሚዘጋጀውን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) እንድታስተናግድ መርጧታል፡፡ ካፍ ኬንያ…
”ኢትዮጵያ ቻን የማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች ” ካፍ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) በጥር ወር ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች መባሉን ፌዴሬሽኑ ቢያስተባብልም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…
” የቻን ውድድርን ለማስተናገድ ጥያቄ አላቀረብንም ” ጁነይዲ ባሻ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማስተናገድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤኳቶሪያል ጊኒ እና ሞሮኮ…
ኢትዮጵያ፣ ሞሮኮ እና ኤኳቶሪያል ጊኒ የቻን 2018ን ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርበዋል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማስተናገድ ለሚፈልጉ ሃገራት ጥያቄያቸውን እንዲያቀርቡ ባቀረበው ጥሪ…
ካፍ የኬንያን የቻን 2018 አዘጋጅነት መብት ነጥቋል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) በጥር 2018 የሚስተናገደውን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የአዘጋጅነት መብትን ከኬንያ ላይ መንጠቁ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ከቻን 2018 ውጪ ሆነች
በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የመጨረሻ ማጣርያ የመልሰ ጨዋታ ወደ ሱዳን ኦቤይድ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራወ ቡድን 1-0…
ባምላክ ተሰማ የቻን እና የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመርጧል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) እና አለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመርጧል፡፡ ባምላክ…