ቻን | ከነገው ጨዋታ በፊት ከሞዛምቢካዊው ጋዜጠኛ ኤሊሲዮ ጆስ ቡዋንሀ ጋር የተደረገ ቆይታ…

👉 \”እጅግ ፈጣን እና ከርቀት አክርረው ኳሶችን ማስቆጠር የሚችሉት አስደናቂዎቹ የቡድኑ የመስመር ተጫዋቾች ልዩነት ፈጣሪዎች እንደሚሆኑ…

ቻን | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን አንዳንድ እውነታዎች

👉 በውድድሩ የኢትዮጵያ ብቸኛ ግብ 👉 ኢትዮጵያ ላይ የተቆጠሩ ጎሎች ብዛት 👉 የውድድሩ ብቸኛ አንድ ነጥብ…

ቻን | የዋልያዎቹ ተጋጣሚ አሠልጣኝ እና አምበል ከጨዋታው በፊት ምን አሉ?

👉 \”አሁን ላይ ያለን እቅድ የነገውን የኢትዮጵያ ጨዋታ ማሸነፍ ነው\” ቼኪኒዮ ኮንዴ 👉 \”በነገው ጨዋታ ጥሩ…

ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና መስዑድ መሐመድ ከነገው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል

👉 \”እዚህ የመጣነው ያለንን ሁሉንም ነገር ለማሳየት ነው\” ውበቱ አባተ 👉 \”በአዘጋጅ ሀገር ምድብ መሆን ትንሽ…

ቻን | ስለዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሞዛምቢክ…

ነገ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከ ጥንቅር እንደሚከተለው አሰናድተናል። የኮሳፋ ተወካይ የሆነችው ሞዛምቢክ…

ቻን | የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ በምን ማየት ይቻላል?

ነገ 10 ሰዓት ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ የሚያደርጉትን የቻን ጨዋታ በሀገራችን የቀጥታ ስርጭት የሚሰጠው ተቋም ማነው? ጥሩ…

ጥቂት መረጃዎች ስለ ብሔራዊ ቡድናችን ስብስብ…

በአልጄሪያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ሊጀመር የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ውድድር…

ቻን | የዋልያዎቹ የቻን የመጀመሪያ ጨዋታ በእንስት ዳኞች ይመራል

ቅዳሜ 10 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ጨዋታ ሦስት እንስት ዋና እና ረዳት ዳኞች እንደሚመሩት ታውቋል።…

ቻን | የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የወዳጅነት ጨዋታዋን አቋርጣ ወጥታለች

የፊታችን ቅዳሜ በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን የምታደርገው ሞዛምቢክ ከጋና ጋር እያደረገች…

ቻን | ኢንስትራክተር አብርሃም በቻን ውድድር ቴክኒካዊ ግምገማ የሚያደርጉበት ምድብ ታወቀ

የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር የሆኑት አብርሃም መብራቱ የፊታችን ዓርብ በሚጀምረው የቻን ውድድር ላይ በገምጋሚነት ግልጋሎት የሚሰጡበት ምድብ…