ዋልያዎቹ ከቻን ውጪ ሆነዋል

​በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በኪጋሊ ብሔራዊ ስታዲየም የሩዋንዳ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ…

​ሩሲያ 2018 – ሴኔጋል ወደ ዓለም ዋንጫው አምርታለች

ሴኔጋል ደቡብ አፍሪካን ከሜዳቸውን ውጪ 2-0 በማሸነፍ ምድብ አራትን በመሪነት አጠናቃ ወደ ዓለም ዋንጫው ማምሯትን አረጋግጣለች፡፡ …

​የአሰልጣኞች አስተያየት፡ ኢትዮጵያ 2-3 ሩዋንዳ

በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዶ ኢትዮጵያ በሩዋንዳ 3-2 ተሸንፋለች፡፡ ከጨዋታው…

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻን የማምራት ዕድሉን ያጠበበ ሽንፈት በሜዳው አስተናግዷል

ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ለመሳተፍ ዳግም የማጣሪያ ዕድል ያገኙት ዋልያዎቹ ሩዋንዳን ባስተናገዱበት…

​ቻን 2018፡ አንቶኒ ሄይ ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ 18 ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል

የሩዋንዳ ብሄራዊ ቡድን ጀርመናዊው አሰልጣኝ አንቶኒ ሄይ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ የሚያመሩትን 18 ተጫዋቾች ይፋ አድርገዋል፡፡…

​የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣርያ መሳተፍ አጠራጥሯል

የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ኬኖያን ተክቶ በቻን ውድድር ላይ እንዲካፈል ከካፍ የቀረበለትን ግብዣ ባለመቀበሉ ኢትዮዽያ እና ሩዋንዳ…

ሰበር ዜና፡ ካፍ ለኢትዮጵያ ወደ ቻን የመመለስ ሁለተኛ እድልን ሰጠ

ሞሮኮ በጥር 2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ያለፉ 16 ሃገራት አስቀድመው ቢታወቁም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…

​የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ካፍን ይቅርታ ጠይቋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) አዘጋጅ ለመሆን ጥያቄ ያቀረበው በስህተት መሆኑን ገልጾ ለካፍ…

ሞሮኮ የቻን 2018 አዘጋጅ ሆና ተመርጣለች

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ሞሮኮን በጥር ወር የሚዘጋጀውን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) እንድታስተናግድ መርጧታል፡፡ ካፍ ኬንያ…

ሩሲያ 2018፡ ግብፅ ከ27 ዓመታት በኃላ ወደ ዓለም ዋንጫ አልፋለች

እሁድ በተደረገ ብቸኛ የፊፋ ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ብቸኛ የማጣሪያ ጨዋታ ግብፅ ወደ ሩሲያ ያመራችበትን ውጤት…