ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ዋንጫ ፉክክሩ የተጠጋበትን ድል አስመዘገበ

በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ላይ ደደቢትን የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር በኦኪኪ ኦፎላቢ ብቸኛ ግብ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ጅማ አባ ጅፋር

የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ባቀረበው ጥያቄ ምክንያት ተራዝሟል ተብሎ በድጋሚ በተያዘለት ጊዜ እንዲደረግ የተወሰነው ይህ ጨዋታ…

Continue Reading

የደደቢት ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመለሱ

ላለፉት ሦስት ቀናት ልምምድ አቁመው የነበሩት የሰማያዊዎቹ ተጫዋቾች ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። በደሞዝ አለመከፈል ምክንያት ላለፉት…

የደደቢት እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ ተራዘመ

እሁድ ከሚደረጉት የ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሃ ግብሮች አንዱ የነበረው የደደቢት እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ…

የደደቢት ተጫዋቾች ልምምድ አቆሙ

የሰማያዊዎቹ ተጫዋቾች በደሞዝ ምክንያት ልምምድ መስራት አቁመዋል፡፡ ሁለተኛው ዙር ከተጀመረ ወዲህ መልካም የውጤት መሻሻል በማሳየት ላይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 2-3 ድሬዳዋ ከተማ

በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተካሄዱት ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ደደቢትን 3-2 ከረታበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከሜዳው ውጪ ደደቢትን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው መራቅ ችሏል

አምስት ጎሎች በታዩበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ደደቢትን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው መራቅ ችለዋል። ሰማያዊዎቹ ባለፈው ሳምንት መከላከያን ካሸነፈው…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ድሬዳዋ ከተማ

ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በሚደረገው ብርቱ ፉክክር የብዙዎች ትኩረት የሳበው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። አሰልጣኝ ዳንኤል…

ሙሉጌታ ዓምዶም ደደቢትን ተቀላቅሏል

በጥር የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች አሁን ደሞ የስሑል ሽረው አምበል ሙሉጌታ ዓምዶም የግላቸው አድርገዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-2 ደደቢት

ከ19ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ውስጥ አዲስ አበባ ላይ ደደቢት መከላከያን 2-1 ከረታበት ጨዋታ በኋላ በቡድኖቹ…