ደደቢት አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ሾመ

ሰማያዊዎቹ ባለፈው ሳምንት በራሱ ፍቃድ በለቀቀው መለሰ ጋብር ምትክ ታደሰ አብርሃን በምክትል አሰልጣኝነት ቦታ ተክተዋል። አሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት ተስተካካይ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

በኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ባሳለፍነው እሁድ መርሐ ግብር ወጥቶለት የነበረው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና አራት ተጫዋቾችን…

ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት የሚያደርጉት ጨዋታ ላይካሄድ ይችላል

በ17ኛ ሳምንት ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት ጨዋታ አስቀድሞ በወጣለት መርሐ ግብር መሠረት ላይካሄድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 4-1 ደደቢት

መሪው መቐለ 70 እንደርታ ከ ደደቢት ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እንዲህ አቅርበነዋል።…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ አስረኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

ምዓም አናብስት በያሬድ ብርሃኑ እና ኦሴይ ማውሊ ግቦች ታግዘው ደደቢትን 4-1 በማሸነፍ በአንድ የውድድር ዘመን ተከታታይ…

ደደቢት አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾች ያሰናበተው ደደቢት ምትክ ፍለጋ በሰፊው ወደ ገበያ በመውጣት አምስት ተጫዋቾች አስፈርሟል። መድሃኔ ታደሰ፣ ኃይሉ…

ደደቢት የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ

ባለፈው ሳምንት ከስሑል ሽረ በስምምነት የተለያየው አሸናፊ እንዳለ ወደ ቀድሞ ክለቡ በድጋሚ ተቀላቀለ። ባሰናበቷቸው በርካታ ተጫዋቾች…

ደደቢት በርካታ ተጫዋቾችን አሰናበተ

በዚህ ዓመት አካሄዱን ቀይሮ ለመወዳደር ከወሰነ በኋላ በዝቅተኛ ሊጎች የሚጫወቱ እና ከታዳጊ ቡድን ካሳደጋቸው በርካታ ተጫዋቾች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ደደቢት

በ6ኛ ሳምንት ቀሪ ተስተከይ መርሐ ግብር ጅማ አባጅፋር ደደቢትን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ድል በመመለስ ደረጃውን አሻሽሏል

በ6ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ደደቢትን 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል፡፡…