ጅማ አባጅፋር ከጋናዊው ግብጠባቂ ዳንኤል አጄይ ደሞዝ አለመከፈል ጋር በተያያዘ በፊፋ ጠንከር ያለ እገዳ እንደተላለፈበት በአፍሪካ…
ጅማ አባ ጅፋር
የዘመናችን ክዋክብት ገፅ | ከኤርሚያስ ኃይሉ ጋር …
የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂ ኤርምያስ ኃይሉ የዛሬው የዘመናችን ክዋክብት ገፅ እንግዳችን ሲሆን ጊዜውን በምን እያሳለፈ…
የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች የደሞዝ ጥያቄ አሁንም እንደቀጠለ ነው
የሰባት ወር ደሞዝ ተነፍጓቸው ሰሚ ያጡት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ጉዳያቸውን ይዘው ወደ የተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ቢሮዎችን…
” ይህ መሆኑ ደስ ብሎኛል ” ኤርሚያስ ኃይሉ (ጅማ አባ ጅፋር)
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የመጨረሻውን ጎል ያስቆጠረው ኤርሚያስ ኃይሉ ይናገራል። የ2012 የኢትዮጵያ…
የጅማ አባ ጅፋር አባላት እና ደጋፊዎች ድጋፍ አድርገዋል
የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች እና ደጋፊዎች በጅማ ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካማ የማኅበረሰቡ አካላት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የቡድኑ…
ጅማ አባጅፋር የላኪ ሰኒንን ዝውውር አጠናቋል
በሙከራ አስር ቀናትን በጅማ አባጅፋር ያሳለፈው ናይጄሪያዊው አጥቂ ላኪ ሰኒ ከዝውውር መዘጋቱ ቀደም ብሎ ለአንድ ዓመት…
ጅማ አባ ጅፋር ላኪ ሰኒን ለማስፈረም ሲቃረብ ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል
ጅማ አባጅፋሮች ናይጄሪያዊውን አጥቂ ላኪ ሰኒን ለማስፈረም የተቃረቡ ሲሆን አማካዩ ሄኖክ ገምቴሳ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በበርካታ ውጣ…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድራማዊ በሆነ መልኩ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል
በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ላይ አባ ጅፋር ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደበት ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠሩ…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና
በጅማ ዩኒቨርስቲ የሚደረገውን የጅማ አባጅፋር እና የኢትዮጵያ ቡናን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሁለት ተከታታይ የሜዳ ውጪ ጨዋታዎች…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር
በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ጅማ አባጅፋርን በሜዳው 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ…