ጅማ አባጅፋር የተጫዋቾች ደሞዝ መዘግየት ችግር በቅርብ ቀናት ውስጥ እንደሚቀረፍ ገለፀ

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ደሞዝ አለመከፈሉን በማስመልከት ለፌዴሬሽኑ በድጋሚ የአቤቱታ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ በጉዳዩ ዙርያ…

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች በድጋሚ ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገቡ

ውል ያላቸውና ያጠናቀቁ የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ፌዴሬሽኑ በጥብቅ የወሰነው ውሳኔ ተፈፃሚ አልሆነም በማለት በድጋሚ የአቤቱታ ደብዳቤ…

ጅማ አባጅፋር ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ከሾሙ በኃላ ወደ ዝውውሩ ለመግባት የዘገዩት አባ ጅፋሮች የአምስት ተጫዋቾችን…

ጅማ አባ ጅፋር የስታዲየም ለውጥ ለማድረግ አቅዷል

ጅማ አባ ጅፋሮች ለመጪው የውድድር ዘመን የስታዲየም ለውጥ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ክለቡ ከ1975 ጀምሮ ያለፉትን 37 ዓመታት…

ጅማ አባ ጅፋር አዲስ ዋና አሰልጣኝ ቀጠረ

ጳውሎስ ጌታቸው አዲሱ የጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። ጅማ አባጅፋሮች ከዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ጋር ከተለያዩ በኋላ…

ኦኪኪ አፎላቢ ከጅማ ለመልቀቅ ወስኗል

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ጅማ አባ ጅፋር ዘንድሮ በበጀት ምክንያት ለተጨዋቾቹ ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ቅሬታቸውን…

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች የቅሬታ ደብዳቤያቸውን ለፌዴሬሽኑ አስገቡ

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ክለቡ “በተደጋጋሚ ያልተከፈ ወርኃዊ ደሞዛችንን እንዲከፍለን ብጠይቅም ምላሽ አጥተናል።” በማለት ለእግርኳሱ የበላይ አካል…

የዓምናው የፕሪምየር ሊግ “ዋንጫ” የት እንደሚገኝ ያውቃሉ?

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን በአወዛጋቢው ሁናቴዎች ታጅቦ ወደ መገባደጀው ላይ እንገኛለን።  ሊጉ የሀገሪቱ ከፍተኛው…

ኢትዮጵያ ቡና የጅማ አባ ጅፋርን በሜዳው ያለመሸነፍ ግስጋሴ ገትቷል

በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና የጅማ አባ ጅፋር በሜዳ ያለመሸነፍ ግስጋሴን 2-1 በማሸነፍ ገትቷል፡፡…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ |  የ28ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች

ዛሬ በሚደረጉ የሊጉ አራት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና ጅማ…

Continue Reading