ዋልያዎቹ በመቐለ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

በትናንትናው ዕለት አመሻሽ መቐለ የገቡት ዋልያዎቹ ዛሬ ጠዋት ልምምድ ጀምረዋል። ከሩዋንዳ ጋር ላለባቸውው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ…

ቻን 2020| አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

በዛሬው ዕለት ዝግጅታቸው የሚጀምሩት ዋልያዎቹ ፍፁም ዓለሙ እና ፍቃዱ ዓለሙን ጨምሮ ስምንት ተጫዋቾችን ቀላቅለው በአጠቃላይ በ24…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተወሰኑ ለውጦች አድርጎ ወደ ዝግጅት ይገባል

የሃገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ ለሚሳተፉበት ቻን ውድድር ማጣርያ ከዛሬ ጀምሮ ወደ መቐለ በማቅናት ዝግጅት የሚጀምሩት ዋልያዎቹ…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ይመራሉ

የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ሲከናወኑ ሉዋንዳ ላይ የሚደረገው ጨዋታም በኢትዮጵያ…

ዋልያዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል

በቻን ማጣርያ ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ መስከረም ሁለት በመቐለ ዝግጅታቸው ይጀምራሉ። የሃገር ውስጥ ሊግ ተጫዎቾች ብቻ ለሚሳተፉበት…

ፌደሬሽኑ ይቅርታ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋልያዎቹ ለደረሰባቸው እንግልት ይቅርታ በመጠየቅ ብሄራዊ ቡድኑ ወደ ምድብ ድልድል በመግባቱም ሽልማት…

ዋሊያዎቹ በመጨረሻም ኢትዮጵያ ገብተዋል

ላለፉት ቀናት በሌሶቶ ጥሩ ያልሆነ ቆይታ የነበራቸው ዋሊያዎቹ ከደቂቃዎች በፊት በሠላም አዲስ አበባ ገብተዋል። ከጥቂት ቀናት…

ደቡብ ፖሊስ የአዲሱን አሰልጣኝ ቅጥር በዚህ ሳምንት ይፋ ያደርጋል

ለረጅም ዓመታት ወጣቶች ላይ በመስራት የሚታወቀው ተመስገን ዳና አዲሱ የደቡብ ፖሊስ አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት መድረሱ ሲታወቅ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ወደ ምድብ ማጣርያ አልፋለች

በ2022 የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ የሆነችው ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት በባህር ዳር ሌሶቶን አስተናግዳ 0-0…

ሌሶቶ ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 FT ሌሶቶ 1-1 ኢትዮጵያ  55′ ሴፖ ሴትሩማንግ 50′ ንካይ ኔትሮሊ (ራስ…