የ2005 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ በአዲስ መልክ ተመልሰዋል። በ1989 ከተመሰረቱ በኋላ ለሀያ ስምንት ዓመታት በተለያዩ ሊጎች…
የተለያዩ
የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር የሀገር ለውጥ ተደርጎበታል
ኢትዮጵያን ተሳታፊ የሚያደርገው የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር የሀገር ለውጥ ተደርጎበት ከአስር ቀናት በኋላ…
ጎንደር አራዳ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና አሸናፊ ሆኗል
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ወደ 2016 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር ለማደግ ከሰኔ 14 ጀምሮ በሀዋሳ…
የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአምቦ ጎል አሸናፊነት ተጠናቋል
ወደ 2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ሁለት ክለቦችን ለመለየት በዘጠኝ ክለቦች መካከል ከሰኔ 14 ጀምሮ…
ሪፖርት | መቻል የውድድር ዓመቱን በግብ ተንበሽብሾ አጠናቋል
መቻሎች ለመጀመሪያ ጊዜ አራት ግቦች ባስቆጠሩበት ጨዋታ ለገጣፎ ለገዳዲን 4-1 መርታት ችለዋል። የምሽቱ መርሐግብር መቻልን ከለገጣፎ…
ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ የውድድር ዓመቱን 4ኛ ድሉን አስመዝግቧል
ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ከጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ሲዳማ ቡናን 3-2 መርታት ችሏል። 9…
መረጃዎች| 110ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት የ29ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አቅርበናል። ለገጣፎ…
መቐለ 70 እንደርታ ወደ ልምምድ ተመልሷል
የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ መቐለ 70 እንደርታዎች ልምምድ ጀምረዋል። ምዓም አናብስት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የነበራቸው…
የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል
የሦስተኛ ዓመት ውድድሩን ዘንድሮ የሚያደርገው የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በነገው ዕለት ከመጀመሩ አስቀድሞ የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል
ወደ 2016 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር የሚያድጉ አራት ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ነገ ከመጀመሩ…