አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው መከላከያ 4ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በሁለተኛው ዙር ጅማሮ…
የተለያዩ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሌላኛው የደቡብ ፖሊስ እና ድሬዳዋ ከተማ የሳምንቱ ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። ሁለተኛውን ዙር በድል የጀመሩት…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ከነገ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ መከላከያ እና አባ ጅፋር የሚገናኙበትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የአዲስ አበባ ስታድየም…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ ማሊ ያመራል
በሜዳው ከማሊ ጋር አንድ አቻ የተለያየው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች (ኦሊምፒክ) ቡድን ነገ ማለዳ 18 ተጫዋቾችን…
የሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን ዝግጅቱን ጀመረ
በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ የማጣርያ ውድድር መጋቢት 25 አዲስ አበባ ስቴዲየም ላይ ዩጋንዳን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ መጋቢት 13 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ 79’ጌታነህ ከበደ – ቅያሪዎች 46′…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ማሊ
በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ማጣርያ ማሊን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን 1-1 ከተለያየ በኋላ የሁለቱ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ
ከ17ኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር መካከል ነገ በሚደረገው ብቸኛ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በፕሪምየር ሊጉ…
Continue Readingሪፖርት | የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ነጥብ ተጋርቶ የማለፍ ዕድሉ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
በቶኪዮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2020 የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ ለመሆን የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች…
U-20 | አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ረዳቶቻቸውን አሳወቁ
በአስመራ የሚካሄደው “የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን እንዲያሰለጥኑ በትናንትናው…