የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ሰኔ 30 ቀን 2010 FT አዳማ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን…

ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት 22 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ከሀምሌ 12 እስከ 19 በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ዝግጅት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በ5 ሀገራት መካከል ይከናወናል

በተደጋጋሚ ሲራዘም የቆየው የ2018 የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በመጨረሻም በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 12 እስከ 19 እንደሚካሄድ ሲረጋገጥ…

የ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በነሀሴ ወር ይካሄዳል

በታንዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች በክፍለ አህጉር ተከፋፍለው ይከናወናሉ። በሴካፋ…

ደደቢት ኤፍሬም አሻሞን ከልምምድ አገደ

በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ ደደቢት በተገናኙበት ጨዋታ ጅማ አባ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 17ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኔ ሰኔ 26 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 3-1 ሲዳማ ቡና – – FT ጌዴኦ ዲላ 0-0…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ሰኔ 25 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

አርባምንጭ ከተማ የተገቢነት ክሱ ውድቅ ተደረገበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ደደቢት አርባምንጭን 2-1 በረታበት ጨዋታ በሁለት ተጫዋቾች ላይ የተገቢነት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

በ28ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ነገ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን…