የስሞሃ ቦርድ በግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ለመጫወት ተስማምቷል

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ እራሱን ከግብፅ ዋንጫ አግልሎ የነበረው የአሌክሳንደሪያ ከተማው ክለብ ስሞሃ በፍፃሜ ጨዋታው ላይ ለመሳተፍ…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የግንቦት 6 ተስተካካይ ጨዋታዎች

ለሁለት ሳምንታት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፍሪካ መድረክ ተሳትፏ…

Continue Reading

ሴካፋ 2018 | ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ 

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ቢጠበቅም ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ አለመስጠቱን ተከትሎ አዘጋጅ ሀገር…

ስሞሃ ከግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ራሱን አግልሏል

አሌክሳንደሪያ ከተማው ክለብ ስሞሃ ከግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ራሱን ማግለሉን የቡድኑ ፕሬዝደንት መሃመድ ፋራግ አምር በግል የፌስቡክ…

የተቋረጡ ውድድሮች የሚጀመርባቸው ቀናት ታውቀዋል

በትላንትናው እለት በጁፒተር ሆቴል በእግርኳስ ፌዴሬሽኑ እና የዳኞችና ታዛቢዎች ማኅበር መካከል በተደረገው ስብሰባ የተቋረጡ ውድድሮችን ለመጀመር…

የሉሲዎቹ ዝግጅት ለተወሰኑ ቀናት ሊቋረጥ ይችላል

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት እንደሚጀመር ተጠብቆ ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ ባለመስጠቱ አዘጋጇ ሩዋንዳ ጥያቄዋ እስካልተሟላ…

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ

ሩዋንዳ የምታስተናግደው የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ ከአራት ቀናት በኃላ ኪጋሊ ላይ እንደሚጀመር አስቀድሞ የወጣው መርሃ ግብር ቢጠቁምም…

” የኢትዮጵያ እግርኳስ ከዓለም የሚያንሰው ለዲሲፕሊን ተገዢ ባለመሆናችን ነው ” ሙሉጌታ ምህረት

በየሜዳዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ መልኩን እየቀያያየረ ተባብሶ የሚገኘው የስርአት አልበኝነት ጉዳይ አሳሳቢነት ከመቼውም ጊዜ የከፋ ደረጃ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የምክክር መድረክ

ስብሰባው 08:08 ላይ ተጠናቋል። ክለቦች ውድድሩ በአስቸኳይ ከቆመበት እንዲቀጥል ጠይቀዋል። አቶ ጁነይዲ ባሻ ” በዚህ ሳምንት…

Continue Reading

የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ

10:30 | የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ፌዴሬሽኑ ለችግሮቹ ተግባራዊ እርምጃዎች እስኪወስድ ከነገ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 3…