የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ህዳር 2 ቀን 2010 FT ደደቢት 3-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 22′ 56′ ሎዛ አበራ 34′ ሰናይት…

Continue Reading

​ሩሲያ 2018 – ሴኔጋል ወደ ዓለም ዋንጫው አምርታለች

ሴኔጋል ደቡብ አፍሪካን ከሜዳቸውን ውጪ 2-0 በማሸነፍ ምድብ አራትን በመሪነት አጠናቃ ወደ ዓለም ዋንጫው ማምሯትን አረጋግጣለች፡፡ …

​መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ – ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ ሲጀመር መከላከያ ወላይታ ድቻን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በ11፡30…

​ሪፖርት | ደደቢት እና ወላይታ ድቻ ነጥብ በመጋራት ሊጉን ጀምረዋል

በሳምንቱ መጨረሻ በጀመረው የአዲሱ የውድድር አመት አዲስ አበባ ስታድየም ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተናገደው የደደቢት እና የወላይታ ድቻ…

​L’équipe nationale éthiopienne battu à domicile

L’éthiopie s’est inclinée dimanche à domicile 2-3 devant le Rwanda, en match aller des éliminatoires des…

Continue Reading

​የአሰልጣኞች አስተያየት፡ ኢትዮጵያ 2-3 ሩዋንዳ

በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዶ ኢትዮጵያ በሩዋንዳ 3-2 ተሸንፋለች፡፡ ከጨዋታው…

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻን የማምራት ዕድሉን ያጠበበ ሽንፈት በሜዳው አስተናግዷል

ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ለመሳተፍ ዳግም የማጣሪያ ዕድል ያገኙት ዋልያዎቹ ሩዋንዳን ባስተናገዱበት…

​ዋይዳድ አትሌቲከ ክለብ – የ2017 ቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ!

የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ በ2017 ቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ የግብፁ አል አህሊን በአጠቃላይ ውጤት 2-1 በመርታት…

ሪፖርት | ወልዲያ የውድድር ዘመኑን በድል ከፍቷል

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስት ጨዋታዎች ሲጀመር በሜዳው መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ ስታድየም…

​ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ እና አህሊ የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ

የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን አሸናፊ ዛሬ ምሽት ካዛብላንካ ላይ በሚደረገው የመልስ ጨዋታ ይለያል፡፡…