ሰበር ዜና፡ ካፍ ለኢትዮጵያ ወደ ቻን የመመለስ ሁለተኛ እድልን ሰጠ

ሞሮኮ በጥር 2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ያለፉ 16 ሃገራት አስቀድመው ቢታወቁም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…

​ቻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ቅድመ ዳሰሳ፡ አል አህሊ ከ ዋይዳድ አትሌቲክ ክለብ  

የ2017 ካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዳሜ ምሽት አሌክሳንደሪያ ከተማ ላይ ይደረጋል፡፡ አል አሃሊ…

​ሶስት ኢትዮጵያዊያን በካፍ ቋሚ ኮሚቴዎች ውስጥ አባል ሆኑ

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ከ2010-2012 ድረስ በዘጠኝ ቋሚ ኮሚቴዎች ውስጥ የተሰየሙ አባላትን ዛሬ ይፋ ሲደርግ ሶስት…

​REVUE DE LA SEMAINE

KIDUS GIORGIS REMPORTE LE CHAMPIONNAT DE LA VILLE D’ADDIS ABABA Kidus Giorgis a remporté la coupe…

Continue Reading

Kidus Giorgis bat Ethiopia Bunna et remporte le Championnat de la ville d’Addis Ababa

Kidus Giorgis a remporté le titre de champion de la ville d’Addis-Abeba en battant son rival…

Continue Reading

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ሱፐርስፖርት ዩናይትድ ለፍፃሜ ያለፈ ያልተጠበቀ ቡድን ሁኗል

የደቡብ አፍሪካው ሱፐርስፖርት ዩናይትድ ባልተጠበቀ መልኩ የቱኒዚያው ክለብ አፍሪካን ከሜዳው ውጪ 3-1 በመርታት ለፍፃሜ መድረስ የቻለ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ በሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሷል

አል አሃሊ በአህጉሪቱ እግርኳስ አሁንም ሃያሉ ክለብ እንደሆነ ያስመሰከረበትን ድል ኤትዋል ደ ሳህል ላይ አስመዝግቧል፡፡ አሃሊ…

​ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ቲፒ ማዜምቤ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ለፍፃሜ ደርሷል

የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ክለብ የሆነው ቲፒ ማዜምቤ ለሁለተኛ ተከታታይ ግዜ በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ፍፃሜ መድረስ ያቻለበትን…

​ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ለፍፃሜ አልፏል

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ሲሸጋገር የሞሮኮው ሃያል ክለብ ዋይዳድ ካዛብላንካ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከ2011…

​አፍሪካ| ማሊ በታዳጊዎች የዓለም ዋንጫ ግስጋሴዋን ቀጥላለች

የፊፋ የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ በህንድ አስተናጋጅነት በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡ አፍሪካ በአራት ሃገራት በውድድሩ ላይ…