ብሩክ ቃልቦሬ ድሬዳዋ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

=> ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በበኩሉ ስለ ይቅርታ መጠየቁ የማውቀው ነገር የለም ይላል፡፡ በ2009 የውድድር…

የአፍሪካ ዞን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

ሩሲያ በ2018 ለምታስተናግደው የፊፋ የአለም ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን የሚደረጉ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች በሚደረጉ ሁለት…

የሊግ ውድድሮች እጣ የሚወጣባቸው ቀናት ታውቀዋል

የኢትየጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በበላይነት የሚመራቸው የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት የ2009 የውድድር ዘመን ግምገማ ፣ ስለ…

የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…

ያሬድ ዘውድነህ ወደ ድሬዳዋ ተመልሷል

ያሬድ ዘውድነህ ከወልዲያ ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውድድር አመቱ መጀመርያ የፈረሰው ዳሽን…

ሳምሶን ጥላሁን ለኢትዮጵያ ቡና ፈርሟል

የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ ጀምሮ ስሙ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ሲያያዝ የቆየው ሳምሶን ጥላሁን በመጨረሻም ለክለቡ ፊርማውን…

ዳዊት ፍቃዱ ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል

ያለፉትን ወራት ከደደቢት ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ የነበረው ዳዊት ፍቃዱ በፌዴሬሽኑ መልቀቂያ እንዲሰጠው በመወሰን ወደፈለገበት እንዲሄድ…

ከ20 አመት በታች ሴቶች አሰልጣኝ ቴዎድሮስ ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለፈረንሳይ 2018 የአለም ዋንጫ ማጣርያ ኬንያን መስከረም 7 ይገጥማል፡፡…

ኬንያ የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫን ታዘጋጃለች

ኬንያ በህዳር 2017 የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫን እንደምታዘጋጅ ኔሽን ስፖርት የኬንያ እግርኳስ ፌድሬሽን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ የፌድሬሽኑ…

የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ኬንያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋል

ፈረንሳይ በፈረንጆቹ 2018 ለምታስተናግደው የፊፋ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች አለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ…