የዳዊት እስጢፋኖስ ግሩም የቅጣት ምት ጎል ጅማ አባ ጅፋርን ከድል ጋር አስታርቃለች። በፀሀያማው አየር ቀዝቀዝ ብሎ…
የተለያዩ

ቅድመ ዳሰሳ | የ10ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ሲቀጥል የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች አስመልክቶ ተከታዮቹን መረጃዎች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር…

የኢያሱ ለገሰ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል
ለወራት ጅማ አባ ጅፋር እና አዲስ አበባ ከተማን ሲያወዛግብ የቆየው የኢያሱ ጉዳይ በስተመጨረሻ መልስ አግኝቷል። ከአዲስ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታዎች
ሊጉ ከዕረፍት ሲመለስ በቀዳሚነት ነገ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ ከዘጠኝ…

የሰበታ ከተማ ረዳት አሠልጣኞች ከክለቡ ጋር አይገኙም
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ሰበታ ከተማ ሁለቱን ረዳት አሰልጣኞች ሳይዝ ድሬዳዋ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ጅማ አባጅፋር እስካሁን ዝግጅት አልጀመረም
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር የበርካታ ወራት የተጫዋቾች ደሞዝ መክፈል ሲሳነው…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የመጨረሻው የፅሁፋችን ክፍል ሌሎች ትኩረት የሳቡ ሁነቶች ተካተውበታል። 👉 የሀዋሳ ከተማ የሊጉ ቆይታ መጠናቀቅ ባለፉት ዘጠኝ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በ9ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች የሦስተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 የአደጋ ጊዜ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የሁለተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ከሐብታሙ “ጠፋኸኝ” ወደ ሐብታሙ ገዛኸኝ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ሊጉ በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት በነበረው የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ…