አሰልጣኝ ታዬ ናኒቻን የቀጠረው ሰበታ ከተማ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውልም አድሷል፡፡…
ሰበታ ከተማ

ከፍተኛ ሊግ | ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ከቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን የወረደው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በ2014 ቤትኪንግ…

ሰበታ ከተማ ዕግዱ ተነስቶለታል
ከተጫዋቾች የደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበት የነበረው ሰበታ ከተማ ጊዜያዊ መፍትሔ አግኝቷል። ከ2012 ጀምሮ…

ሰበታ ከተማ ሌላ ዕግድ ተላልፎበታል
ከፕሪምየር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በቀድሞ ተጫዋቹ ክስ ከዝውውር እንቅስቃሴ እንዲታገድ ውሳኔ ተላልፎበታል።…

ሰበታ ከተማ እግድ ተላልፎበታል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ወደ ሁለተኛው ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
ሊጉን የተሰናበተው ሰበታ ከተማ በመጨረሻ ጨዋታው ሦስት ነጥብን ከአርባምንጭ ከተማ ከወሰደበት ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ሊጉን ተሰናብቷል
መውረዳቸውን ያረጋገጡት ሰበታ ከተማዎች በፍፁም ገብረማሪያም የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አርባምንጭን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ጉዟቸውን ጨርሰዋል።…

ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት
ለከርሞ በፕሪሚየር ሊጉ እንደማይሳተፍ የተረጋገጠው ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከሜዳ ውጭ ባሉ ችግሮች እየታመሰ የውድድር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህርዳር ከተማ 1-1 ሰበታ ከተማ
የዕለቱ ሦስተኛ ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ –…

ሪፖርት | በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩት ድንቅ ጎሎች ባህር ዳር እና ሰበታን ነጥብ አጋርተዋል
በዕለቱ ሦስተኛ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ እና ሰበታ ከተማ በውብ ግቦቻቸው አንድ እኩል ወጥተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት…