የታደለ መንገሻ ሃት-ትሪክ ደደቢትን ወደ ድል መራ
የ13ኛው ሳምንት መርሃ ግብሩን በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ምክንያት የተራዘመበት ደደቢት አርብ ምሽት ከመብራት ኃይል ጋር ባደረገው ተስተካካይ ጨዋታ በድራማዊ ትእይንቶች ታጅቦ 4-2 አሸንፎ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡...
ሁለቱ ጦሮች እሁድ ይጫወታሉ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ደደቢት እና መከላከያ የመልስ ጨዋታቸውን በመጪው እሁድ ያደርጋሉ፡፡ (more…)