‹‹ በሁለቱ ቀናት ውስጥ 23 ተጨዋቾች እንመርጣለን›› ዮሃንስ ሳህሌ

ዛሬ በኢንተር ኮንቲኔንታል አዲስ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ፣ የቡድን መሪው አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ ፣ ረዳት አሰልጣኙ ፋሲል ተካልኝ እና...

ፋሲል ተካልኝ – በአምበልነትና በአሰልጣኝነት ዋንጫውን ያነሱ ታሪካዊ አሰልጣኝ

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ትላንት ፍፃሜውን ባገኘው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ዋንጫውን ሲያነሱ ነግላቸውም የሊጉ ኮከብ አሰልጣን ክብርን አግኝነተዋል፡፡ በፌዴሬሽኑ ደንብ መሰረት የቻምፒዮኑ ቡድን...

ሮበርት ኦዶንግካራ መንገሱን ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ፍጻሜውን ሲያገኝ እንዳለፉት አመታት ሁሉ የኮከብ ግብ ጠባቂነት ክብሩ ወዴት እንደሚሄድ ሁሉም እርግጠኛ ሆኗል፡፡ ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ ለአራተኛ ተከታታይ አመታት የኢትዮጵያ...

በኃይሉ አሰፋ – ታታሪው ኮከብ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ሲጠናቀቅ በብዙዎች ግምት ተሰጥቶት የነበረው በኃይሉ አሰፋ የ2007 የውድድር ዘመን ኮከብ ተጫዋችነት ክብርን አግኝቷል፡፡ ዘንድሮ የቅዱስ ጊዮርጊስ አቋም በሚዋዥቅበት ወቅት እንኳን...