ሲዳማ ቡና ራሱን እያጠናከረ ነው
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የመጀመርያ አጋማሽ አስገራሚ አቋም ያሳየው ሲዳማ ቡና ቡድኑን ከወዲሁ እያጠናከረ ይገኛል፡፡ እንደ ስፖርት ፋና ዘገባ ከሆነ ሲዳማ ቡና የደቡብ ፖሊሱን አማካይ...
ሀዋሳ ከነማ ኮንትራት በማደስ ላይ ተጠምዷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ላለመውረድ ሲታገል የነበረው ሀዋሳ ከነማ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ኮንትራት አድሷል፡፡ አምበሉ ሙሉጌታን ጨምሮ 5 ተጫዋቾቹን ውል ማደሱም ተነግሯል፡፡ አጥቂው ተመስገን ተክሌ በቡድኑ ከፍተኛው...
እንዳለ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ይችላል
የሲዳማ ቡናው የመስመር አማካይ እንዳለ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ አርባምንጭ ከነማ ሊዘዋወር እንደሚችል ተነግሯል፡፡ በ2004 አርባምንጭ ከነማን ለቆ ወደ ሲዳማ ቡና ያቀናው እንዳለ ከበደ በይርጋለሙ...
የደደቢት ቀጣዩ አሰልጣኝ የውጭ ዜጋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል
ደደቢት የውጭ ዜጋ አሰልጣኝ ለመቅጠር እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ ክለቡ የፖላንድ እና የፔሩ ዜግነት ያላቸው አሰልጣኞችን ሲቪ እየተመለከተ ሲሆን ከሁለቱ አንዱ የክለቡን ፍላጎት የሚያሟሉ ከሆነ ለሰማያዊው...
ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ከውጭ ሊያስመጣ ነው
ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂ ችግሩን ለመቅረፍ ከውጭ ግብ ጠባቂ ለማምጣት እንቅስቃሴ መጀመሩ ታውቋል፡፡ ቡና በዲስፕሊን ግድፈት ምክንያት ሙሴ ገብረኪዳንን ማገዱ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹ ክለቡን...
አዳማ ከነማ ቡድኑን እያጠናከረ ነው
በ2015 የካጋሜ ካፕ ላይ የሚሳተፈው አዳማ ከነማ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ነው፡፡ ቡድኑ የ3 ተጫዋቾችን ፊርማ ማግኘቱንም አረጋግጧል፡፡ የወላይታ ድቻው አማካይ ብሩክ ቃልቦሬ በ1.1 ሚልዮን ብር...
ወላይታ ድቻ ወሳኝ ተጫዋቾቹን እያጣ ነው
ወላይታ ድቻ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ያደረጉት ተጫዋቾቹን ማጣቱን ቀጥሏል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ አጥቂ ባዬ ገዛኸኝ ወደ መከላከያ ያመራ ሲሆን ለ2 አመት ውስጥ 1.2 ሚልዮን ሊከፈለው ተስማምቷል፡፡...
አርባምንጭ ከነማ ከአሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ጋር ሊለያይ ተቃርቧል
አርባምንጭ ከነማን ለረጅም ጊዜ ያሰለጠኑት አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ክለቡን ለቀው ወደ ሲዳማ ቡና ሊያመሩ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ በ2004 ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ካደገ ወዲህ ቡድኑን...