ኢትዮጵያ በቅድመ ማጣርያው ሳኦቶሜን ትገጥማለች

ዛሬ በሩስያዋ ከተማ ፒተርስበርግ በወጣው የ2018 የአለም ዋንጫ ማጣርያ ድልድል መሰረት ኢትዮጵያ በቅድመ ማጣርያው ሳኦቶሜ ፕሪንሲፔ ደርሷታል፡፡ ኢትዮጵያ ኦክቶበር 5 ከሜዳዋ ውጪ እና ኦክቶቨር 13...