ኮፓ ኮካ ኮላ ሀገር አቀፍ የህፃናት እግር ኳስ ውድድር ነገ ይጠናቃል
(ይህ ዜና የተላከው ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን የህዝብ ግንኙነት ነው) በዘጠኝ ክልላዊ መስተዳድሮች እና በሁለት የከተማ አሰተዳደሮች 22 ቡድኖች መካካል ከነሃሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ በአዳማ አበበ በቂላ እና በአዳማ ዪኒቨርስቲ ስታድየሞች ሲካሄድ የሰነበተው ኮፓ ኮካ ኮላ የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የታዳጊ ህፃናት እግር ኳስ ውደድር በሁለት የፍፃሜ እግር ኳስRead More →