ብሄራዊ ሊግ ፡ በቀጣዮቹ 4 ቀናት ሩብ ፍፃሜውን የሚቀላቀሉ ክለቦች ይለያሉ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ ለቀጣዮቹ 4 ቀናት የሚደረጉ ጨዋታዎችም ለሩብ ፍፃሜ የሚያልፉ ቡድኖችን ይለያሉ፡፡ እስካሁን ሆሳእና ከነማ እና ጅማ አባ ቡና ከምድባቸው ማለፋቸውን ሲያረጋግጡ...

ብሄራዊ ሊግ ፡ ሁለቱ ወሳኝ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት ይደረጋሉ

የብሄራዊ ሊጉ የውድድር እና ስነስርአት ኮሚቴ ነገ የሚደረጉት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት እንደሚካሄዱ ቢገልፅም ከአንድ ሰአት በፊት ደግሞ አላፊውን የሚለዩት 2 ጨዋታዎች ብቻ በተመሳሳይ ስታድየም እንደሚደረጉ...