ለድሬዳዋ ከነማ ትላንት ከፍተኛ ሽልማት ተበርክቷል
የብሄራዊ ሊግ ቻምፒዮን ሆኖ ፕሪሚየር ሊጉን የተቀላቀለው ድሬዳዋ ከነማ እግርኳስ ክለብ ትላንት ከከተማ መስተዳድሩ የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ትላንት ምሽት በድሬዳዋ ራስ ሆቴል በተደረገው የሽልማት ስነስርአት...
ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት – ክፍል 2
የይድነቃቸው ተፅእኖ በአፍሪካ መድረክ ትላንት በክፍል አንድ የታላቁን የእግርኳስ ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ህይወት ዳስሰን ነበር፡፡ በዛሬው ክፍል ደግሞ ይድነቃቸው በአፍሪካ መድረክ የሰሩትን ስራ እንዳስሳለን፡፡...