የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቦትስዋና ጋር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ መስከረም 17 ወደ ስፍራው ያመራል፡፡ ጨዋታው የሚደረገው መስከረም 19 ሲሆን በማግስቱ ብሄራዊ ቡድናችን ወደ አዲስ አበባ ይመለሳል፡፡   የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪና ፋሶ ጋር ሊያደርገው የነበረው የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች የማጣርያ ጨዋታ መሰረዙን ካፍ አስታውቋል፡፡ ጨዋታው ወደፊትRead More →

ያጋሩ

የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊ የሚገናኙበት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ መስከረም 19 ይካሄዳል ቢባልም በእለቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቦትስዋና አቻው ጋር በጋቦሮኒ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርግ በመሆኑ ጨዋታው በተያዘለት ቀን የመደረጉ ሁኔታ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የውድድር እና ስነስርአት ኮሚቴ ጨዋታው መስከረም 19 ቀን 2008 ዓ.ም እንደሚካሄድ መረጃRead More →

ያጋሩ