የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ – መከላከያ ከ ሀዋሳ ከነማ

የ2007 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ ነገ ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ ባለፈው ማክሰኞ ተጋጣሚያቸውን አሸንፈው ወደ ፍፃሜው ያለፉት መከላከያ እና ሀዋሳ ከነማም የፍፃሜውን ጨዋታ አሸንፈው በ2016 ኮንፌድሬሽን ዋንጫ...

የፕሪሚየር ሊግ ፕሮግራም መስከረም 21 ይወጣል

  (ይህ ዜና የተላከው ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት ነው)   በ2008 ዓ.ም የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተካፋይ የሚሆኑት የ14 የእግር ኳስ ክለቦች የእጣ...

የአስቻለው ግርማ ማረፍያ ሀዋሳ ከነማ ሆኗል

የ2007 የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚው ሀዋሳ ከነማ የኢትዮጵያ ቡናው የመስመር አጥቂ አስቻለው ግርማን የግሉ አድርጓል፡፡ ከኢዮጵያ ቡና ጋር የነበረው ውል ከተጠናቀቀ በኋላ ስሙ በተለይም ከቅዱስ...

በፌዴሬሽኑ የተረጋገጡ ዝውውሮች ዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ማረጋገጫ የሰጣቸው በርካታ ዝውውሮች ተካሂደዋል፡፡   ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የህዝብ ግንኙነት ያደረሰን የተረጋገጡ ዝውውሮች ከፊል ዝርዝር ነው፡፡ -የተጠቀሱት አምና...