የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ለመስራት 120 ደቂዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ ካሜሩንን እና ቡርኪናፋሶን በማሸነፍ ለመጨረሻው ማጣያ ያለፉት ወጣቶቹ ሉሲዎች ነገ ሌላዋ የምእራብ አፍሪካ ሃገር ጋናን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ይገጥማሉ፡፡ ብሄራዊ ቡድናችን ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት ዛሬ ጠዋት ከ1፡00 – 2፡00 ድረስ የመጨረሻ ልምምዳቸውን በአዲስ አበባ ስታየምRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፣ ኮካኮላ እና የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በመተባበር እድሜያቸው ከ15 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን በመመልመል በአካዳሚው ስልጠና እንደሚሰጡ ትላንት በአካዳሚው አዳራሽ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጧል፡፡ በእለቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን በመወከል ፕሬዝዳንቱ አቶ ጁነይዲ ባሻ ፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ዳይሬክተር ሲራክ ኃ/ማርያም (ዶ/ር) እንዲሁም የኮካኮላ ተወካይ ኪንግ ኦሪRead More →

ያጋሩ