የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሱሉልታ ከተማ 1-0 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን – እንዳለ ዘውገ ********************* የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን የወጣቶች ውድድር ሰውነት ቢሻው 1-4 ደደቢት – ዳኛቸው መለሰ —- – ናትናኤል መኮንን – እንዳለ ከበደ – ዳንኤል ጌድዮን – ማትያስ ሹመቻ ****** ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ሙገር ሲሚንቶ – እስጢፋኖስ የሺ ጌታ – ተመስገንRead More →

ያጋሩ

  በአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) በምድብ ሁለት ከኢትዮጵያ፣ ካሜሮን እና ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ የተደለደለችው ደቡብ አፍሪካዊቷ ሃገር አንጎላ ዕሁድ ጁሃንስበርግ ላይ በተደረገ የአቋም መለኪያ ጨዋታ በዛምቢያ 2-1 ተሸንፋለች፡፡ አንጎላ በአድሪያኖ ግብ መምራት ብትችልም ዛምቢያ በክሌተስ ቻማ እና ሙዊላ ፒሪ ታግዛ ማሸነፍ ችላለች፡፡ አንጎላ ባሳለፍነው ዕረቡ ከናይጄሪያ ጋር በፕሪቶሪያ 1-1 ተለያይታለች፡፡Read More →

ያጋሩ