ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ካሜሩናውን እና አንድ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡ በክለቡ የሚገኙ የውች ዜጎች ቁጥርም 4 ካሜሩናውያንን ጨምሮ 5 ደርሷል፡፡ ለቡና የፈረሙት ተጫዋቾች አጥቂዎቹ ንዳኒ ፋይስ ፣ ፓትሪክ ኦኮሌ እና አማካዩ ኤርሚያስ በለጠ ናቸው፡፡ በሊባኖስ ሊግ ለሚወዳደረው ሻባብ አል-ጋዜህ ክለብ በመጫወት 2015 የውድድር ዘመንን ያሳለፈው ንዳኒ ፋይስ ለክለቡRead More →

ያጋሩ

  የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የመካከለኛ ዞን 3ኛ ሳምንት ጨዋታ አርብ ፣ ትላንት እና ዛሬ ተደርገዋል፡፡ ደደቢት ፣ ሀረር ሲቲ ፣ ባንክ ፣ መከላከያ እና የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አርብ በተደረገው ብቸኛ ጨዋታ ደደቢት ኤሌክትሪክን 1-0 ሲረታ ብሩክ ብርሃኑ ብቸኛውን የድል ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ድሉን ተከትሎ ደደቢትRead More →

ያጋሩ

በሩዋንዳ አዘጋጅነት እየተካሄ ያለው 4ኛው የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) የምድብ ሶስት ጨዋታዎች ዛሬ በስታደ ኡሙጋንዳ እና በስታደ ናያሚራምቦ ተደርጋዋል፡፡  አላፊ ሃገራት እስከ የምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ድረስ አለመታወቃቸው ሁሉንም ሃገራት ሩብ ፍፃሜውን የመቀላቀል ዕድል አስፍቶ ነበር፡፡ ሆኖም ግን ቱኒዚያ የምድቡ መሪ ሆና ስታጠናቅቅ ጊኒ ባስገራሚ መልኩ ናይጄሪያን ጥላ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡Read More →

ያጋሩ

በግብፅ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ተካሂደዋል፡፡ ፔትሮጀት ኢኤንፒፒአይን ባስተናገደበት ጨዋታ ሽመልስ በቀለ ለፔትሮጄት ተቀይሮ ገብቶ ሲጫወት አጥቂው ኡመድ ኡኩሪ ግን ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ ከኢኤንፒፒአይ ቡድን ውጪ ሆኗል፡፡  በአል ሱዌዝ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት የተጠናቀቀ ሲሆን የአጥቂ አማካዩ ሽመልስ በ86ኛው ደቂቃ አህመድ ጋፍርን ቀይሮ ወደ ሜዳRead More →

ያጋሩ

  የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመጪው ቅዳሜ እና እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ 9 እና 7 ነጥብ ይዘው በምድብ ሀ ሰንጠረዥ 2ኛ እና 3ኛ ደረጃ ላ የተቀመጡት ወልድያ እና ወልዋሎ መልካ ቆሌ ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ከፍ ያለ ግምት ከሚሰጣቸው መርሃ ግብሮች አንዱ ነው፡፡ ወሎ ኮምቦልቻ ከ አአ ፖሊስም ተጠባቂRead More →

ያጋሩ