የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 5ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል፡፡ ቅዳሜ እሁድ እና ሰኞ በተደረጉት የሊጉ ጨዋታዎች ንግድ ባንክ ወደ መሪነት የወጣበትን ድል ሲያስመዘግብ አአ ከተማ የሳምንቱን ከፍተኛ ድል ወጣቶች አካዳሚ ላይ ተቀዳጅቷል፡፡ ቅዳሜ 8፡00 ላይ የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚን የገጠመው አዲስ አበባ ከተማ 5-1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 5ኛ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ ከተሞች ተደርጓል፡፡ አአ ከተማ የመጀመርያ ሽንፈቱን ሲያስተናገድ ጅማ አባቡና መሪውን ተጠግቷል፡፡ ጅማ አባ ቡና በድንቅ ደጋፊዎቹ ታግዞ የአአ ከተማን 100% የአሸናፊነት ገትቷል ጅማ ላይ አዲስ አበባ ከተማን ያስተናገደው ጅማ አባ ቡና 3-1 በማሸነፍ የአዲስ አበባ ከተማን የድል ጉዞ ገትቷል፡፡ በመካከላቸው ያለውንRead More →

ያጋሩ

  የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል፡፡ በምድብ ሀ መሪው ወልድያ የመጀመርያ ሽንፈቱን ሲያስተናግድ አዲስ አበባ ፖሊስ ወደ ምድቡ መሪነት ተመልሷል፡፡ መቐለ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ያለመሸነፍ ጉዟቸውን አስጠብቀዋል ሱሉልታ ከተማ በሜዳው ጨዋታ የሚያደርግበት ሁኔታ ላይ የማይገኝ በመሆኑ የሜዳውን ጨዋታዎች አዲስ አበባ ስታድየም እናRead More →

ያጋሩ

  Diredawa Ketema shocked Adama Ketema 2-0, having been a man down for virtually 47 minutes. Sidama Bunna and Electric shared spoils in a very unentertaining game played out in Yirgalem. Diredawa Ketema condemned Adama Ketema for their first loss of the season. Adama were in search of a vitalRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ማጠቃለያ ጨዋታዎች ዛሬ ይርጋለም እና ድሬዳዋ ላይ ተደርገው ድሬዳዋ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል፡፡ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡናን በሜዳው ነጥብ አስጥሏል፡፡ የከተማው ከንቲባን ጨምሮ ቁጥሩ ከፍተና የሆነ ተመልካች በተከታተለው ጨዋታ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ 2-0 አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋን የድል ግቦች የ2007 የብሄራዊ ሊግ ከፍተኛ ግብ አግቢ በላይ አባይነህRead More →

ያጋሩ

ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ማሊን 3-0 በማሸነፍ የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫን ለሁለተኛ ግዜ ማሸነፍ ችላለች፡፡ ለፍሎረንት ኢቤንጌ ቡድን የማሸነፊያ ግቦቹን ሚቻክ ኤሊያ እና ጆናታን ቦሊንጊ አስቆጥረዋል፡፡ ኤሊያ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ለኮንጎ አሸናፊነት ቁልፍ ሚና ተወጥቷል፡፡ ውጤቱ ኮንጎን የቻን ዋንጫን ለሁለተኛ ግዜ ያሸነፈች ብቸኛዋ ሃገር ሲያደርጋት ምዕራብ አፍሪካ ሃገራት ዋንጫው ለመጀመሪያ ግዜ የማንሳትRead More →

ያጋሩ

የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች በሃገሪቱ የተለያዩ ክልሎች መካሄዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ እሁድ እለትም ቃሊቲ ክራውን ሆቴል አከባቢ በሚገኘው የመድን ሜዳ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ሁለቱ የአማራ ክልል ተወካዮች ወሎ ኮምቦልቻ ሰበታ ከተማን፤ ባህርዳር ከተማ ደግሞ ኢትዮጵያ መድንን ገጥመው ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል፡፡ በ9፡00 የተካሄደ የዕለቱ የመድን ሜዳ ሁለተኛ ጨዋታ ነው፡፡ የተመልካች ቁጥርም አነስተኛ ጭማሪ አሳይቷል፡፡Read More →

ያጋሩ

የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች በሃገሪቱ የተለያዩ ክልሎች መካሄዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ እሁድ እለትም ቃሊቲ ክራውን ሆቴል አከባቢ በሚገኘው የመድን ሜዳ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ሁለቱ የአማራ ክልል ተወካዮች ወሎ ኮምቦልቻ ሰበታ ከተማን፤ ባህርዳር ከተማ ደግሞ ኢትዮጵያ መድንን ገጥመው ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል፡፡ በ7፡00 ሰዓት የተጀመረው እና እጅግ ጥቂት ተመልካች የታደመበት የሰበታ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻRead More →

ያጋሩ