የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ህዳር 11 ቀን 2009 ተጠናቀቀአዳማ ከተማ 2-0 ሲዳማ ቡና 69' ሙጂብ ቃሲም 90' ሚካኤል ጆርጅ 09፡00 | አዳማ አበበ ቢቂላ ተጠናቀቀአዲስ አበባ ከተማ 0-0ጅማ...

ፕሪምየር ሊግ: መከላከያ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲደረግ መከላከያ እና ኢትዮጵያ ቡና 2 አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን ጨርሰዋል፡፡ በአንደኛው ሳምንት ሽንፈትን...