ወልድያ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ | የአሰልጣኞች አስተያየት

ንጉሴ ደስታ - ወልድያ " በዚህ ታሪካዊ ስታድየም አሸንፈን ለመውጣት ከፍተኛ ፍላጎት ነበረን፡፡ ሆኖም የዕለቱ ዳኛ ጨዋታውን አበላሽቶብናል። በእንቅስቃሴ ረገድ ጥሩ ነበርን። እንደምታዩት ከፍተኛ የሆነ...

የጨዋታ ሪፖርት | ወልድያ በአዲሱ ስታድየም ከድሬዳዋ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

አዲሱ የሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታድየም የመጀመርያ የሆነውን የነጥብ ጨዋታ ባስተናገደበት ጨዋታ ወልድያ እና ድሬደዋ ከተማ ያለግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ ስታድየሙ የመጀመርያ ጨዋታ እንደማስተናገዱ...

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-1 ወላይታ ድቻ | የአሰልጣኞች አስተያየት 

ብርሃኑ ባዩ - ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስለ ጨዋታው " በመጀመሪያው አጋማሽ እኛ የተሻልን ነበርን፡፡ በዚህም እኛ ብዙ ወደ ጎል የቀረቡ እድሎችን አምክነናል ፤ እነዛን እድሎች አስቆጥረን...

ደደቢት 0-0 መከላከያ | የአሰልጣኞች አስተያየት 

አስራት ኃይሌ - መከላከያ ስለ ጨዋታው " በዛሬው ጨዋታ ላይ ቡድኔ ጥሩ አልነበረም ፤ በአጠቃላይ እንቅስቃሴያችን አሳማኝ አልነበረም፡፡ በዛሬው ጨዋታ ላይ እንዳሳየነው እንቅስቃሴ ከሆነ መሸነፍ...

ሀዋሳ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ | የአሰልጣኞች አስተያየት

ውበቱ አባተ - ሀዋሳ ከተማ ስለ ጨዋታው "የመጀመሪያው አጋማሽ እና ሁለተኛው አጋማሽ እጅግ የተለየ መልክ ነበራቸው፡፡ የመጀመሪያውን 45 እኛ ከነሱ የተሻልን ነበርን ፣ ጥሩ ተጫውተን...

የጨዋታ ሪፓርት| ኤሌክትሪክ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻም ከድል ጋር ተገናኝቷል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻን ያስተናገዱት ቀዮቹ 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው መውጣት ችሏል፡፡ በጨዋታው የመጀመሪያ 15 ደቂቃዎች...

የጨዋታ ሪፓርት| ደደቢት እና መከላከያ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሃግብር ደደቢት እና መከላከያን ያገናኘው ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤ ተጠናቋል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ እጅግ የተቀዛቀዘ እና የሚጠቀሱ የግብ ሙከራዎች ያልታየበት...

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ቢጥልም የሊጉን መሪነት ከአዳማ ተረክቧል

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የቅዱሰ ጊዮርጊስ ክለብ ከ2 ወራት በፊት...

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወላይታ ድቻ | ቀጥታ የጽሁፍ ስርጭት

FT ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-1 ወላይታ ድቻ  48' አዲስ ነጋሽ፣ 75' ፍፁም ገ/ማርያም || 81' መሳይ አጪሶ ጨዋታው በኤሌክትሪክ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኤሌክትሪክ የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል። 90+1...

ወልድያ ከ ድሬዳዋ ከተማ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

FTወልድያ0-0ድሬዳዋ ከተማ ተጠናቀቀ! ጨዋታው ያለግብ ተጠናቋል፡፡ ቀይ ካርድ 59' ዳንኤል ደምሴ ከወልድያ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተወግዷል፡፡ 46' አንዱአለም ንጉሴ እጅግ ግልፅ የሆነ የግብ እድል በማይታመን...