የዋልያዎቹ ተጫዋቾች ስለነገው ጨዋታ ይናገራሉ  

በነገው ጨዋታ ዙርያ የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች የሆኑት ጌታነህ ከበደ ፣ አስቻለው ታመነ እና ጀማል ጣሰው አስተያየታቸውን…

የሱዳን ብሔራዊ ቡድን ከነገው ጨዋታ በፊት ዛሬ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል

ሀሙስ ረፋድ 5:00 ሰአት ላይ ሀዋሳ ገብቶ ማረፊያውን ሴንትራል ሀዋሳ ሆቴል ያደረገው የሱዳን ብሔራዊ ቡድን ዛሬ…

“የህዝቡ እና ብዙሀን መገናኛው እገዛ ያስፈልገናል” አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ  

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከሱዳን ጋር ስለሚደረገው ጨዋታ ዝግጅት እና ተያያዥ ጉዳዮች አስተያየታቸውን ስጥተዋል፡፡…

ቻን 2018: ዋልያዎቹ ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

በ2018 በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን ጋር ነገ 10:00…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉት ክለቦች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ መደረጉን ቀጥሎ ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን ያረጋገጡ 8 ክለቦች ባደረጓቸው የሩብ…