​የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ለጥቅምት 19 ተራዝሟል

የደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ቀደም ብሎ ጥቅምት 11…

መቐለ ከተማ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኝ አድርጎ ሲሾም 3 ተጫዋቾችን አስፈርሟል

(ማቲያስ ኃይለማርያም ከመቐለ) የቀድሞው የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ከ2 ሳምንት ‘ሙከራ’ መቐለ ከተማን ለመረከብ መወሰናቸው…

​የኦሮሚያ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል

በሰበታ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው በተመሳሳይ የአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ በ8፡00 ሰበታ…

ሰበር ዜና: ባምላክ ተሰማ የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን እንዲመራ ተመረጠ

ኢትዮጵያዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በ2017 የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ እንዲመራ…