በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከወልዋሎ ያለ ጎል አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል።  ” ተጫዋቾቹ ሜዳውን አለመልመዳቸው ተፅዕኖ አድርጎብናል ” ዩሱፍ ዓሊ – ጅማ አባጅፋር (ም/አሰልጣኝ) ስለጨዋታው ” ያለፉትን ወራት ጨዋታዎችን ከሜችን ውጭ እንደማድረጋችን እና ተጨዋቾቹ ለሜዳው አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ኳስንRead More →

ያጋሩ

ጅማ አባጅፋር በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በነበረው ተሳትፎ ምክንያት እስካሁን በሜዳው ጨዋታ ሳያደርግ የቆየው ጅማ አባ ደጅፋር በ8ኛ ሳምንት መርሐ ግብሩ ለመጀመርያ ጊዜ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አስተናግዶ ያለግብ አቻ ተለያይቷል። ጨዋታውን ለመከታተል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እና የቀድሞው የጅማ አባጅፋር ስራ አስኪያጅ የአሁኑ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሣይያስRead More →

ያጋሩ

በክረምቱ የዝግጅት ወቅት በተሰናባቹ አሰልጣኝ ማኑኤል ቫስ ፒንቶ የሙከራ እድል ተሰጥቷቸው በክለቡ ከፈረሙት አምስት የውጭ ተጫዋቾች መካከል አዲሱ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ስትዋርት ሀል በሶስቱ የውጭ ተጫዋቾች ብቃት ደስተኛ ባለመሆናቸው ለአሌክስ ኦሮትማል እና ኢሱፍ ቡርሀና እና ካሲሙ ታይተስ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንደደረሳቸው ታውቋል። በክረምቱ የኬኒያው ሊዮፓርድስን ለቆ ፈረሰኞቹን ተቀላቅሎ የነበረው ናይጄርያዊው አጥቂ አሌክስRead More →

ያጋሩ

ባሳለፍነው ሳምንት ታህሳስ 19 የወልቂጤ አምበል የነበረው መዝገቡ ወልዴ ከዚህ ዓለም በመለየቱ ምክንያት ትላንት ሊደረግ የነበረውና ወደ ዛሬ የተሸጋገረው የወልቂጤ ከተማ እና ኢኮስኮ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ተከናውኖ በባለሜደው 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።  የመዝገቡ ወልዴ ስርአተ ቀብር ቅዳሜ ታህሳስ 20 ሲፈፀም እንግዳው ቡድን ኢኮስኮ ጭምር በቦታው በመገኘት ቤተሰቡን እንዲሁም የወልቂጤን ደጋፊ በማፅናናትRead More →

ያጋሩ

ማክሰኞ ጥር 7 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 2-1 ደደቢት [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 8′ ሙጂብ ቃሲም 43′ ኤዲ ቤንጃሚን 62′ እንዳለ ከበደ ቅያሪዎች 28‘  ሱራፌል   በዛብህ  46′ አብርሀም ኩማ 65‘   ኤፍሬም   ኢዙካ  57‘  ዓለምአንተ   አሌክሳንደር  82‘ ሙጂብ   ኩሊባሊ  83‘  ሙሉጌታ አክዌር ካርዶች – 25‘ ዓለምአንተ ካሳ አሰላለፍ ፋሲል ከነማ ደደቢት 31ቴዎድሮስ ጌትነት 13Read More →

ያጋሩ

“ክለቦች ራሳቸው የሚመሩት የሊግ ኮሚቴ እንዲቋቋም በእኛ በኩል ቆርጠን ገብተናል። ክለቦች በሞግዚት መመራት የለባቸውም፤ ለእግርኳሱም እድገት ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ የለም። ” የሊግ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ዐወል አብዱራሂም ክለቦች ራሳቸው ባቋቋሙት የሊግ አስተዳደር መመራት አለባቸው በሚል ባለፉት ዓመታት የክለቦች ሊግ ለማዋቀር ቢታሰብም በክለቦች መካከል መተማመን ጠፍቶ በተደጋጋሚ  ሀሳቡ ሳይሳካ መቅረቱRead More →

ያጋሩ

ምድብ ሀ እሁድ ታኅሳስ 21 ቀን 2011 FT ለገጣፎ 1-0 ወልዲያ 40′ በሱፍቃድ ነጋሽ – FT ሰበታ ከተማ 2-1 አውስኮድ 9′ አቤል ታሪኩ ኢብራሂም ከድር 78′ ሐቁምንይሁን ገዛኸኝ (ፍ) FT አቃቂ ቃሊቲ 0-0 ኤሌክትሪክ – – FT ገላን ከተማ 0-2 ፌዴራል ፖሊስ  – 27′ ሰይፈ መገርሳ 90′ ሰይፉ ዘኪር FTRead More →

ያጋሩ

ከስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ውስጥ ዛሬ በብቸኝነት ጅማ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።  ባሳለፍነው ሳምንት አጋማሽ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተስተካካይ ጨዋታች ሽንፈት የገጠማቸው ጅማ አባ ጅፋር እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ዛሬ ጅማ ላይ በ09፡00 ሰዓት እርስ በርስ ይገናኛሉ። የውድድር ዓመቱ ከጀመረ በፕሪምየር ሊጉ እና በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችRead More →

ያጋሩ

ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አምሰተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አራቱ እሁድ ዕለት ተከናውነው ሀዲያ ሆሳዕና፣ አርባምንጭ ከተማ፣ ሻሸመኔ ከተማ እና ጅማ አባቡና ማሸነፍ ችለዋል። ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ 1-2 ሻሸመኔ ከተማ  በዮናታን ሙሉጌታ  የመፍረስ አደጋ ተጋርጦበት የነበረው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ዛሬ በመጀመርያ የውድድር ዘመን ጨዋታው ሻሸመኔ ከተማን ባስተናገደበት ፤ ከተቃደለት ሰዓት አርባ ደቂቃRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አምሰተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል አምስቱ ጨዋታዎች እሁድ ተከናውነው ዲላ ከተማ፣ መድን እና አዲስ አበባ ከተማ አሸንፈዋል። ወደ ነገሌ አርሲ ያመራው ሀላባ ደግሞ አስደንጋጭ ሽንፈት ገጥሞታል። ዲላ ላይ ዲላ ከተማ በሰንጠረዡ አናት ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ሀምበሪቾ ዱራሜን አስተናግዶ 1-0 አሸንፏል። በ46ኛው ደቂቃ ላይ ታዲዮስRead More →

ያጋሩ