​ጁነይዲ ባሻ የቻን አዘጋጅነት የሚያበስረውን አርማ ለመቀበል ወደ ሞሮኮ ያመራሉ

የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) በ2020 ለማስተናገድ ካፍ እድሉን የሰጣት ኢትዮጵያ በመጪው እሁድ በ2018 እያስተናገደች ካለችው ሞሮኮ…

​ሰላም ዘርዓይ በይፋ የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሆና ተሾመች

የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በቅርቡ ለሚጠብቀው የ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ እና በሩዋንዳ…

​ወልዲያ ቡድኑን በጊዜያዊነት መበተኑ ተሰማ 

ወልድያ እግርኳስ ክለብ በወቅታዊ ጉዳዮች ምክንያት ተጫዋቾቹን በጊዜያዊነት መበተኑ እና መደበኛ የልምምድ መርሀ ግብር ማካሄድ ማቆሙ…

​” በአጥቂ ስፍራ ላይ መጫወት ተመችቶኛል”  ተመስገን ካስትሮ

አርባምንጭ ከተማ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስከፊ 11 ሳምንታት ጊዜያትን ካሳለፈ በኃላ በአዲሱ አሰልጣኝ እዮብ ማለ ስር…

ሶከር ሜዲካል | የቅድመ ዝውውር ህክምና አስፈላጊነት

እግርኳስ ተጫዋቾች ከአንድ ክለብ ወደ ሌላው የሚያደርጉት ዝውውር እውን ከመሆኑ በፊት ረጅም ሂደት ሊኖረው ይችላል። ተጫዋቹ…

Continue Reading

​ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | መሪዎቹ ቡድኖች ነጥብ ጥለዋል

የከፍተኛ ሊጉ 11ኛ ሳምንት የምድብ ለ ጨዋታዎች እሁድ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሲካሄዱ በሰንጠረዡ አናት። የሚገኙ ክለቦች…

​ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ሰበታ እና ለገጣፎ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ጨዋታዎች እሁድ ሲካሄዱ ለገጣፎ አአ ከተማን በማሸነፍ የነጥብ ልዩነቱን…