ባዬ ገዛኸኝ እና ሲዳማ ቡና ተለያዩ
በውድድር አመቱ መጀመሪያ ሲዳማ ቡናን ለሁለት ዓመታት ተቀላቅሎ የነበረው አጥቂው ባዬ ገዛኸኝ የዓንድ አመት ኮንትራት እየቀረው ከክለቡ ጋር ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የወላይታ ድቻ አጥቂ ያለፉትን አራት ወራት ከዘንድሮው ክለቡ ሲዳማ ቡና ጋር በገባባት ሰጣ ገባ ምክንያት ከክለቡ እንደራቀ እና ለመለያየትም እንደበቃ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረገው ቆይታ አስረድቷል። “እኔ ወደ ክለቡ ሳመራRead More →