ሴካፋ 2018| ሉሲዎቹ የመጀመርያ ድላቸውን አሳክተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የመጀመርያ ድሉን አስተናጋጇ ሩዋንዳ ላይ አስመዝግቧል። ከትላንት በስቲያ በመጀመርያ ጨዋታው በዩጋንዳ 2-1 የተሸነፈው ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ሩዋንዳን 3-0...

የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ከጥቅምት 2011 በፊት መታወቅ ይኖርበታል

የኢትዮጵያ ዋንጫ በአዲሱ የካፍ ፎርማት ምክንያት ከጥቅምት በፊት መጠናቀቅ እንደሚኖርበት ተገለፀ።  የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ለአባል ሃገራት ፌደሬሽኖች እና እግርኳስ ማህበራት በመጪው አመት በቻምፒየንስ ሊጉ...

ስምዖን ዓባይ በድሬዳዋ ከተማ ዋና አሰልጣኝነት አይቀጥሉም

ድሬዳዋ ከተማ ከስምንተኛው ሳምንት ጀምሮ ክለቡን በአሰልጣኝነት ሲመሩ የነበሩት አሰልጣኝ ስምዖን ዓባይን ከክለቡ አሰልጣኝነት አንስቷል። የአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን ከክለቡ መነሳት ተከትሎ ከምክትል አሰልጣኝነት ወደ ዋናነት...

ስምዖን ዓባይ በድሬዳዋ ከተማ ዋና አሰልጣኝነት አይቀጥሉም

ድሬዳዋ ከተማ ከስምንተኛው ሳምንት ጀምሮ ክለቡን በአሰልጣኝነት ሲመሩ የነበሩት አሰልጣኝ ስምዖን ዓባይን ከክለቡ አሰልጣኝነት አንስቷል። የአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን ከክለቡ መነሳት ተከትሎ ከምክትል አሰልጣኝነት ወደ ዋናነት...

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ ጋር በነሐሴ ወር አጋማሽ አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል።  ከወራት አሰልጣኝ አልባ ቆይታ በኋላ አብርሃም መብራቱን የብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ...