ሴካፋ 2018 | ታንዛንያ በድጋሚ ቻምፒዮን ስትሆን ኢትዮጵያ በ3ኛነት አጠናቃለች
በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 12 ጀምሮ ሲደረግ የቆየው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 3ኛ ደረጃ ይዞ ጨርሷል። ከሁሉም ቡድኖች ከፍተኛውን የቻምፒዮንነት እድል ይዘው ዛሬ 09:00 ላይ ታንዛንያን የገጠሙት ሉሲዎቹ 4-1 ተሸንፈው እድላቸውን ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል። በ29ኛው ደቂቃ መሠሉ አበራ ለመሀል ሜዳ ከተጠጋ ርቀት የተገኘውን የቅጣት ምት በግሩም በቀጥታRead More →