መከላከያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆኗል

ምሽት በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ መከላከያ በመለያ ምቶች ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል።…

ሀዋሳ ከተማ  የብሩክ በየነን ዝውውር አጠናቀቀ

ወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ ወልቂጤ ከተማን ለቆ ሀዋሳ ከተማን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ…

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ – ቀጥታ ስርጭት

ማክሰኞ ጥቅምት 13 ቀን 2011 FT ጅማ አባጅፋር 1-1 መከላከያ 23′ ኤልያስ ማሞ 59′ ሳሙኤል ታዬ…

Continue Reading

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ድሬዳዋ ከተማ

በሳምንቱ መጨረሻ በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ቡድኖች የዝግጅት ጊዜ ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን በመቀጠል ወደ ብርቱካናማዎቹ…

ደቡብ ፖሊስ በረከት ይስሀቅን አስፈረመ 

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን ከረጅም ዓመታት በኃላ መልሶ የቀጠረው ደቡብ ፖሊስ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ ካደገ…

ወልዋሎ በሦስት ተጫዋቾቹ ላይ ያስተላለፈውን ውሳኔ የዲሲፕሊን ኪሚቴ ውድቅ አደረገው

በ2010 የውድድር ዘመን ወልዋሎን ሲያገለግሉ የነበሩት ወግደረስ ታዬ ፣ መኩርያ ደሱ ፣ ከድር ሳህሊ እና አታክልቲ…