የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልወሰነ ጊዜ ተቋረጠ
አራተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልወሰነ ጊዜ እንደሚቋርጥ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የፌዴሬሽኑ መረጃ ይህንን ይመስላል፡- የኢትዮጵያ ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድኖች በቀጣይ ከዩጋንዳ እና ከቡሩንዲ አቻዎቻቸው ባለባቸው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም መደረጉን የሴቶች እግር ኳስ ልማትRead More →