ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ እና ጌዴኦ ዲላ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን አስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ጌዴኦ ዲላ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሜዳቸው ውጪ ድል አስመዝግበዋል። የአዲስ አበባ ስታድየም...

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር

ከነገ ጨዋታዎች መካከል ዘግየት ብሎ የሚጀምረው የቡና እና አባ ጅፋር ጨዋታ የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት ነው።   የወቅቱ የሊጉ መሪዎች የሆኑ ኢትዮጵያ ቡናዎች ቻምፒዮኑ ጅማ...

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የወልዋሎ ዓ /ዩ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የ13ኛ ሳምንት የነገ ጨዋታን የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። ዘጠነኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ወልዋሎ ዓ /ዩ ከመሪው ኢትዮጵያ ቡና በአንድ...

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

ከነገ የ13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማን በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዚህ ሳምንት ከሚደረጉ ጠንካራ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የፋሲል...

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ደቡብ ፖሊስ እና መቐለ 70 እንደርታ የሚገናኙበትን የ13ኛ ሳምንት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በተለያየ የውጤት ጎዳና ላይ የሚገኙት ደቡብ ፖሊስ እና መቐለ 70 እንደርታን የሚያገናኘው የነገው...