የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር

ዛሬ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ በባለሜዳዎቹ 2-1…

ሪፖርት | መቐለ ከተከታዮቹ ያለውን ልዩነት በማስፋት አንደኛውን ዙር አጠናቋል

መቐለ 70 እንደርታ በኦሴይ ማውሊ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል ግቦች ታግዞ ስምንተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ምዓም አናብስት…

ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያየ

በክረምቱ ፋሲል ከነማን ከተቀላቀሉ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች መካከል የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኢዴ ኢፌኒ ቤንጃሚን…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ የካቲት 21 ቀን 2011 FT’ መቐለ 70 እ. 2-1 ጅማ አባ ጅፋር 31′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል…

Continue Reading

የከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር መቼ እንደሚጀምር ታውቋል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች መቼ እንደሚጀምሩ ከውሳኔ ላይ ደርሷል። በምድብ…

በከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ጅማ አባ ቡና እና ስልጤ ወራቤ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተሰተካካይ ጫዋታዋች ዛሬ ላይ ተከናውኖ ስልጤ ወራቤ እና ጅማ አባ ቡና…

የመቐለ 70 እንደርታ የቡድን አባላት ለምግባረ ሰናይ ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

በዚህ ዓመት መጀመርያ ከፍሬምናጦስ የአረጋዊያን እና አዕምሮ ህሙማን ማዕከል ጋር በአጋርነት በመስራት ላይ የሚገኙት ምዓም አናብስት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ጅማ አባ ጅፋር

መቐለ እና ጅማ ነገ በሚያደርጉት የመጨረሻው ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር በአፍሪካ…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዚዮን | ንግድ ባንክ በሰፊ ጎል አሸንፎ ወደ መሪነቱ ተመልሷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ አምስት ጨዋታዎች ሲቀጥል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

መከላከያ የአማካይ ተጫዋቹን ኮንትራት አራዘመ

ዘንድሮ በመከላከያ ጥሩ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ዳዊት እስጢፋኖስ ለተጨማሪ አንድ ዓመት በቡድኑ የሚቆይበትን አዲስ ኮንትራት…