በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞችን አስተያየት እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ” ዛሬ እንደ ትልቅ ቡድን ነው የተጫወትነው ገብረመድኅን ኃይሌ – መቐለ ስለ ድላቸው ” ማሸነፋችን እና የአሸናፊነት መንፈሳችንን ማስቀጠላችን ትልቁ ነገር ነው። በአጠቃላይ ሲታይ ውድድሩ ከባድ ነበር። ተጋጣምያችንምRead More →

በ4ኛው ሳምንት ቀሪ ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ ላይ  ጅማ አባጅፋር ከድሬዳዋ ከተማ 3-3 ከተለያዩ በኃላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን እንደሚከተለው ሰጥተዋል፡፡ ” የግብ ጠባቂያችን ክፍተት ተጫዋቾቻችንን ረብሾብናል ” የሱፍ ዓሊ – ጅማ አባጅፋር (ረዳት አሰልጣኝ) ” የግብ ጠባቂው ክፍተት ተጫዋቾቻችንን ረብሾብናል፤ ከጨዋታው ሲስተም እንዲወጡም አድርጓል። ” በየአራት ቀናት ልዩነት ነው እየተጫወትን ያለነው።Read More →

በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ ባህር ዳር ከተማዎች 2ለ0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን ብለዋል። “በሁለተኛው አጋማሽ ያደረግናቸው ቅያሪዎች ውጤት ይዘን እንድንወጣ አድርጎናል።” ጳውሎስ ጌታቸው – ባህር ዳር ከተማ ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ “ጨዋታውን መጨረስ የነበረብን በመጀመሪያ አጋማሽ ነበር። ነገርRead More →

በጅማ አባ ጅፋር የአፍሪካ መድረክ ተሳትፎ ምክንያት በአራተኛ ሳምንት ሳይካሄድ የቆየው የጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ዛሬ ተከናውኖ 3-3 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። ጅማዎች ባሳለፍነው ሳምንት በሜዳቸው ከባህር ዳር ከተማ ጋር አንድ አቻ ከተለያየው ስብስባቸው ውስጥ ዘርይሁን ታደለን በሚኪያስ ጌቱ፣ ይሁን እንደሻውን በኤልያስ ማሞ በመተካት ወደ ሜዳ ሲገቡRead More →

በ3ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ትግራይ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፏል። ባለሜዳዎቹ ምዓም አናብስት ባለፈው ሳምንት መከላከያን ካሸነፈው ስብስብ ሓይደር ሸረፋን በኦሴይ ማውሊ ቀይረው ወደ ሜዳ ሲገቡ ዐፄዎቹ በበኩላቸው ባለፈው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ከተለያየው ስብስባቸው ሚካኤል ሳማኬ እና ሱራፍኤልRead More →

በሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መደረግ የነበረበት ነገር ግን በትግራይ እና በአማራ ክልል ክለቦች መካከል በነበረው አለመግባበት ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ ዛሬ በባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም ተከናውኖ በባለሜዳዎቹ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ ጂራ፣ ምክትል ፕሬዝዳንት ዐወል (ኮሎኔል)፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንRead More →

የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን ተከትሎ የቀድሞ ክለቡ ጅማ አባ ጅፋር ኦኪኪ አፎላቢን ለማስፈረም ቅድመ ስምምነት በመድረሳቸው በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ ይታወሳል። ሆኖም አስቀድሞ ከጅማ አባጅፋር ጋር ባደረጉት ቅድመ ስምምነት መሰረት እፈፅማለው ያለውን ክፍያ ሊያሟላ ባለመቻሉ ውሉ ሊቋረጥ እንደሚችል በቅርቡ መዘገባችን ይታወሳል። አሁን ጅማ አባጅፋር ክለብ አመራሮች ከኦኪኪ አፎላቢ ጋርRead More →

ሐሙስ ጥር 30 ቀን 2011 FT መቐለ 70 እ. 1-0 ፋሲል ከነማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 54′ አማኑኤል ገብረሚካኤል – ቅያሪዎች 70′  ማዊሊ ሙሉጌታ 68′  በዛብህ  ሰለሞን 83′  ሚካኤል እንዳለ 80′  ኤፍሬም ዓለምብርሀን 90‘  ሥዩም ቢያድግልኝ  – ካርዶች 57′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል  60′ ያሬድ ባዬ አሰላለፍ መቐለ 70 እ ፋሲል ከነማ 1 ፊሊፔ ኦቮኖ 12 ሥዩም ተስፋዬ 2 አሌክስ ተሰማ 6 አሚኑ ነስሩRead More →

ከፊፋ በተገኘ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት በተገዛው ህንፃ ዙርያ እስካሁን በይፋ የግዢውን አፈፃፀም እና ዝርዝር ሁኔታዎችን አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት አለመቻሉ ጥያቄ አስነስቷል። ከሁለት ዓመት በፊት በአቶ ጁነይዲ ባሻ የአስተዳደር ዘመን ፌዴሬሽኑ በተለያዩ ቦታዎች ተበታትኖ የሚሰጠውን አገልግሎት ወደ አንድ ለማምጣት በማሰብ የራሱ ህንፃ እንዲኖረውRead More →

በሚወስናቸው ውሳኔዎች እንዲሁም በተለያዩ እግርኳሳዊ ስብሰባዎች ላይ ፊት ለፊት በግልፅ በሚያደርጋቸው ንግግሮቹ የስፖርት ቤተሰቡ ትኩረት ሆኖ የቆየው ፌዴራል ዳኛ ሚካኤል አርዓያ ራሱን ከዳኝነት ሙያ ማግለሉን ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ፈታኙ ሙያ በሆነው ዳኝነት ላይ ከ20 ዓመት በላይ መቆየት ችሏል። በሜዳ ላይ በሚወስዳቸው አወዛጋቢ ውሳኔዎች እንዲሁም በሚያሳያቸው አካላዊ እንቅስቃሴዎቹ አንዳንዴRead More →