ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ከፊፋ የተላከላቸውን ባጅ ተቀብለዋል

ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ዛሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የተላከላቸውን  የ2018/19 የፊፋ ባጅን ተቀብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ...

አሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ስሑል ሽረ

በጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ ፋሲል ከተማዎች 3ለ0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን ብለዋል። "የመጨረሻው ግብ...

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ ከወልዋሎ ነጥብ ተጋርቶ የሊጉ መሪ ሆኗል

ዛሬ ከተካሄዱ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ትግራይ ስታድየም ላይ በወልዋሎ እና ሲዳማ ቡና መካከል የተከናወነው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ወልዋሎዎች በ14ኛው ሳምንት ስሑል...

“በዚህ ሞራል ከቀጠልን ገና ጥሩ ነገር ይመጣል” አላዛር መለሰ – ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ በአስገራሚ ሁኔታ ጅማ አባ ጅፋርን 6-1 ካሸነፈ በኋላ የደቡብ ፖሊሱ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አላዛር መለሰ...

ሪፖርት | የሱራፌል ዳኛቸው ማራኪ ጎሎች ፋሲልን ወደ ድል መልሰውታል

በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ጎንደር ዐፄ ፋሲል ስቴዲየም ስሑል ሽረን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር 3-0 በመርታት ከተከታታይ...

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ በጅማ አባጅፋር ላይ ግማሽ ደርዘን ጎሎች በማስቆጠር ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር የመጨረሻ በሆነው መርሐ ግብር ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ጅማ አባጅፋን አስተናግዶ ግማሽ ደርዘን ጎል በማስቆጠር 6-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ደቡብ ፖሊሶች...

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ስሑል ሽረ

ከዛሬ የሊጉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የፋሲል እና ሽረን ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችንን እንሆ... የዓመቱ 14ኛ ጨዋታውን የሚያደርገው ፋሲል ከነማ ዛሬ 09፡00 ላይ በአፄ ፋሲለደስ ስታድየም...

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ /ዩ ከ ሲዳማ ቡና

በዛሬው የወልዋሎ እና ሲዳማ ጨዋታ ዙሪያ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናቸዋል። በሊጉ መሪነት ላይ ለውጥ ሊያመጡ ከሚችሉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የወልዋሎ እና ሲዳማ ጨዋታ ዛሬ...

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የደቡብ ፖሊስ እና አባ ጅፋር ጨዋታን የተመለከቱ ጉዳዮችን በቅድመ ዳሰሳችን እናስቃኛችኋለን። ደቡብ ፖሊስ በሀዋሳው ሰው ሰራሽ ሜዳ 09፡00 ላይ ጅማ አባ ጅፋርን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ከዛሬ...