‘UMBRO’ ከፌዴሬሽኑ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን አስታወቀ

አምብሮ የተሰኘው የእግርኳስ ትጥቆች አምራች ኩባንያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን በይፋ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከጣልያኑ ኤርያ ጋር...

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ትናንት አካሄደ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የክለቡ የቦርድ አመራሮች እና ደጋፊዎች በተገኙበት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል።  ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ረዳት...

ሴቶች ጥሎ ማለፍ | እሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉ ሦስት ቡድኖች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ትላንት ቀጣሎ ሲካሄድ መከላከያ፣ ሃዋሳ ከነማ እና ጌዲዮ ዲላ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜው መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል። አዲስ አበባ ስታዲየም 08:00...